January 15, 2014
ለንደን
ከርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ይህ መልዕክታችን ይድረሳችሁ።
በእንግሊዝ ሃገር የምትገኘውን የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያንን ከስደተኛው ሕዝብ ነጥቆ ሙሉ ለሙሉ በቁጥጥር ሥር ለማዋል የኢትዮጵያው መንግሥት (ወያኔ /ኢህአዲግ) እና ለንደን የሚገኘው ኤንባሲው ለአባ ግርማ ከበደና ለአቡነ እንጦስ ሙሉ ድጋፍና ትብብር እያደረገ ቀንና ሌሊት አብረው በመሥራት ላይ መሆናቸውን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚታተመው ዜና ቤተ ክርስቲያን የተባለ መጽሔት ይፋ አደረገ።[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]
No comments:
Post a Comment